Call to Lasta, Gojjam and Gondar

ለላስታ ሕዝብ፤ ለጎጃም ሕዝብ እና ለሰሜን ጎንዳር ሕዝብ፤
የተደረገ ጥሪ
የተከበራችሁ ወንድሟቼና እህቷቼ የላስታ፤ የጎጃምና የሰሜን ጎንደር ሕዝቦች ሆይ! የእኔና የእናንተ አገው መሆን በቋንቋና በባሕላዊ እሴት የተወሰነ አይደለም፡፡ ቋንቋ ይለወጣል፤ ታሪክም በጽሐፊዎች ሊበረዝ ይችላል፡፡ ግን እኔንና እናንተን ያስተሣሠርን የዘር ሐረግ/ DNA ሊበረዝና ሊከለስ የማይችል አስደናቂ ማሕተም ነው፡፡ ማለት የእኔና የእናንተ አገውነት የማያሻማ ማስረጃችን ከቅዱስ ላሊበላ የወረስነው፤ ከቅዱስ ናቁቶላብ ወረስነው ከአፄ ፋሲል/ከአፄ ቴወደወሮስ የወረስነው፤ Zankimir (የ14ኛ ክፍለ ዘመን የጎጃም ንጉሥ) የወረስነው ወዘተ.. በደመችንና አጥንታችን ላይ የታተመው የDNA መረጃ ነው፡፡ እንኳንስ በሕይወት ያለውን ሰው ከዛሬ 800 ዓመት በፊት ያረፈውን ሰው ማንነት በDNA አማካኝነት መዋቅ/መለየት ይቻላል፡፡ ለዘመኑ ቴክኖሎጂ ምስጋና ይግበውና ዛሬ እንደትናንቱ የሰውን ማንነት መደበቅም ማጭበርበርም አይቻልም፡፡

ይህን ካልኩ በኋላ በአገውነቴ ከሁሉ በፊት ልባዊ ሰላምታዬን እያቀረብኩ ከዚህ በታች በተመለከተው አጀንዳ ላይ ውይይት እንድናደርግ ጥሬየን በአክብሮት አስተላልፋለሁ፡-
1. ላስታና ዋግ ለምን በልማት ወደ ኋላ ቀሩ
2. ለምንድን ነው ብአዴን የዋግና የላስታ ወንድማሞች ሕዝቦች እንዳይገናኙ የተለያዩ መሰናክሎችን የሚፈጥረው
3. አዊና ቅማንት ለምን በልማት ወደ ኋላ ቀሩ
4. የቅማንት ራስ አስተዳደር ለምን እስከአሁን ተጎተተ (ቅማንት ራሱን ቢያስተዳደር አንድነቱ ይብልጥ ይጠናካራል እንጂ አይላለም) … እና ጎንደር ሕብረት የሚፈልጉት እውነተኛ አንድነት ከሆነ መልሱ ይሄው ነው፡ በእኔ እምነት የጎንደር ሕብረትም ሆነ ሌሎቹ የተሳሳቱ ቡድኖች እንጂ ስትራቴጂያዊ ጠላት አይደሉም፡፡
5. ጎጃምና ጎንዳር በአጠቃላይ ለምን በልማት ወደ ኋላ ቀሩ
6. የሁሉንም እምነት፤ ቋንቋና ባሕል የሚያከብር ለሁሉም ቡድኖች ሙሉ የራስ አስተዳደር የሚያጎናጽፍና በሁሉም ዞኖች/ ክፍለ ሀገሮች እድገት የሚያፈጥን ማለት ዛሬ በብአዴን አስተዳደር በልል-3 እንደሰማይ የራቀውን ሰባዊና ዴሞክራሲያዊ መብት የሚያስመልስ Orit Council/የአገው ክልላዊ መንግሥት መፍጠር አስፈላጊ ነው አይደለም፡ በተለይ በዚህ ጉዳይ ላይ የእናንተ ተሳትፎ ወሳኝ ስለሆነ አስትያየታችሁን ከዚህ በታች በተመለከተው email እንድትልኩ በታላቅ ትህትና ጥሬየን አስተላልፋለሁ፡፡ ቤተ እሥራኤሎችም/Beta Israel በዚሁ ወይይት ላይ እንዲሳተፉ በትህትና አሰስባለሁ፡፡

ወንድማችሁ
ወንድሙ ወርኩው
mail:workuw@yandex.com
የምኖረውም በሰሜን አሜሪካ ነው፡፡
የሰው ልጅ የተሠረቀውን ማንነት ለማስመለስ ይታገለል እንጂ ማንነቱን ለመደበቅ ይታገል! ጎንደር ታሪክ ይፈርድብሻል! ሐቁን ለመፈለግ ከዚህ link ይጀምሩ፡-
https://wlka.wordpress.com/2016/05/28/sekela-does-not-anymore-hide-its-agaw-identiy-whilst-achefer-does/

Advertisements
This entry was posted in Agaw Kemant. Bookmark the permalink.

One Response to Call to Lasta, Gojjam and Gondar

  1. ደመቀ ይሁኔ says:

    አገው ክልል ሲባል ምንማለት ነው፤ ለላስታ፤ ለጎጀጃምና ለጎነዳር የአገው ክልል የሚል ስያሜ መስጠት ማለት ነው፡፡ ፍሬ ነጥቡ አሱ ብቻ ከሆነ ብዙም ችግር የለኝም፡፡ ይህን የምለው የላስታ፤ የጎጃምና የጎንደር ሕዝብ በዘሩ አገው መሆኑን በማመን ነው፡፡ ማንም ሰው በራሱ አምላክ በሰጠው ማንነት ቢሰየም ደስ ይለዋል እንጂ አይከፈውም፡፡ ግን ችግርን የወያኔን አጄንዳ ለማሳካት ሕዝቡን የምትከፋፍሉት ከሆነ ነው፡፡

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s